Monday, May 9, 2016

ማስታወቅያ በሀገርኛ ቛንቛ



ማስታወቅያ በሀገርኛ ቛንቛ
     ማሰታወቅያ ስናስነግር አብዛኛው ግዜ ከውጭ ሃገር በወርስናቸው ቃላትና  በትላልቅ ሰዎች እነስተዋውቃለን ። እነዚህ ስዎች እነዚህ ችግሮች የሚከሰቱት በማስተወቅያ ሰሌዳና  መልእክትን የምናስተላልፍባቸው  ባነሮችና ፖስተሮች ላይ ከፍተኛ የቛን ቛ አጠቃቀም ችግር አለ።
      ማስታወቅያ  አብዛኛውን ግዜ ባህልን፣ቛንቛንና  ማንነትን  ጠብቆ አይቀርብም ። ባህልና ቛንቛ ከመጠበቅ ይልቅ  ባህልን ከባህል ወይም ቛንቛን ከቛንቛ በማዋህድ ማስታወቅያ ግልፅ ያልሆነ ውስብስብ ሁኖ ይቀርባል።  ይህም የሰዎችን የማንነት  የባህል የቛንቛና ሌሎች የማንነት ስሜትን ያሳጣል።
     ይህ ዓይነቱ ማስታወቅያ በብዛት ሲከናወን የሚስተዋለው ባለባበስና በቛንቛ አጠቃቀም ዙርያ ነው ። አለባበስ የምንለው ከባህል ወጣ ብሎ ሴቶች የተገላለጠ ልብስ ማለት ስሜትን የሚቀሰቅስ  ዓይነት አለባበስ  በማስታወቅያ ሕግና ደንብ  እንዲሁም በሕብረተሰቡ ዘንድ ተቀባይነትን ያሳጣል ።
       ሌላው የቛንቛ አጠቃቀም በማስታወቅያ ስራ ውስጥ እንዴት ይከናወናል የሚለው ሲሆን ቛንቛ አብዛኛውን ግዜ ሰዎችን የማግባባትና ግኙኝነትን የመፍጠር  ትልቅ ሃይል አለው። ስለዚህ የራስ የሆነ ቛንቛ በመጠቀም ምርትንና አገልግሎትን ማሰተዋወቅ ይቻላል።

No comments:

Post a Comment