Friday, May 13, 2016

ማራብያ ማሽን ኣፍ አውጥቶ ሲናገር ቢሰሙ ምን ይሰማዎታል ?

                   
            በአገራችን ኢትዮጰያ  ከሚነገሩ ማስታወቅያዎች መካከል አብዛኛዎቹ በርካታ ችግሮችና ን ጉድለቶችን ምሉእ አስመስለው ያቀርቡታል። ማስታወቅያ ሲተላለፍ ከእውነታው ፍፁም የራቀና ምርቱን ወይም አገልግሎቱን የጥራት ደረጃ   በጣም አብዝቶ በግነትና በተጨባጭ ባልሆነ መንገድ ሲተላለፍ ይስተዋላል።
          ማስታዋቀያ ለማይናገር ግውዝ ነገረ እንደሚናገር ኣድርጎ ማስተዋቅያ ሲያሰነግሩ ይሰተዋለሉ።  ለመስሌ :- “double A’’  ወረቐት ወጪ እንደማይቀበል ኣድርጎ  ማራብያ  ማሽኑ እንደሰውየ ሲናገር ይሰተዋለል። ይህ ዓይነት መስተዋቅያ የሰዎችን ወይነም የደንበነቹ የመግዛት ፍላጎት የቀንሳል።
          ለላው ደግሞ  “Vaseline”  ሲተዋወቅ ሁለት ቀጠሎች ቆርጠው  አንደኛውን “Vaseline”   በመቀባት ሁለተኛውን ደግሞ ሳይቀባ ሁለቱንም ፀሃይ ላይ በማስቀመጥ ልዩነቱን ሲናገሩ  ከመጠን በላይ በተጋነነ መልኩ ያስተውቁታል። በሌላ በኩል ደግሞ  የሴቶች ወበት ማሳመርያ ና የፀጉር ቅባቶች ሲተዋወቁ በአንድ ጊዜ  አርጎ ወይም መልካቹ በደቂቃ ተቀይሮ የማስተዋቅያው ግነት ከመጠን በላይ ሁኖ እንመለክተዋለን። ይህ ዓይነት ማስተዋቅያ እጅግ በጣም  ከመጠን በላይ ሁኖ የተጋነነ ማስተዋቅያ ነው።

           በአጠቃለይ ማሰተዋቅያ ሲነገር የሚመለተከው አካላት በየት አከባቢ ለማን እንደሚተዋወቅ እና ሌሎች የማስተዋቅያ ህጎችን ና ደንቦችን በማስታወቅያ ወስጥ ማካተት ይነሩብናል። የምንሳተላለፈው መልእክት በያንስ ለሰዎች ውክልና የሚፈጥር መሆን መቻል አለበት። ማሰታወቅያ በመሰረታዊነት እነዚ ነጎሮች ማሟላት አለበት። 1. የማሰታወቅያው ዓላማ  2. ተመልካች አካላትን ማንነት 3. ምርቱን ወይም አገልግሎትን ስንሽጥ የሚንጠቀመው የንግድ ምልክት  4. በተጨማሪ የሚንሰጣቸው ጥቅማጥቅሞች 5.የማስተዋቅያው አቀራረብ ና ማራኪነት 6.ማስታወቅያው ስናስነግር ወይም ስናስተዋውቅ ምን ዓይነት የፈጠራ ወጤታቹ ተጠቅመናል የሚሉትን ማካተት አለበት።

No comments:

Post a Comment