የንግድ
ምልክትን የሚጠቀሙ ደንበኞች ምንም አይነት እውቀት የላቸውም፡፡አንዳንድ
ሰወች
በጓደኛ ወይም በዘመድአዝማድ ሲገዙ በማየት ብቻ ቀጥታ ወደ ገበያ በመሄድ ይገዛሉ፡፡ሌሎች ስለ ንግድ ምልክት ምንም አይነት እውቀት
የላቸውም፡፡
የንግድ
ምልክት ተጠቃሚዎች የምንላቸው ደግሞ በአንድ የንግድ ምልክት ላይ ተመስርተው አይዘልቁም፡፡ ሌላ አዲስ ወይም በውጭ ሰውተመስርተው
ወደሌላ የንግድ ምልክት ሲዘዋወሩይስተዋላሉ፡፡ይህም ሲባል ለአምራች ክፍሉ ያለውንእምነት እና የዋጋ ዝቅጠትን ያስከትልበታል፡፡
የንግድ
ምልክት የማይጠቀሙ ሠዎች ደግሞ ምንም አይነት ሥለ ምርቱ ወይም አገለግሎበቂ ግንዛቤ የላቸውም፡፡እነዚህ ሰዎች ምንምአይነት ስለ
ንግድ ምልክት ግድ የሌላቸው ሠዎች ናቸው፡፡ምርቱ ወይም አገልግሎቱታዋቂ ይሁንምአይሁንም በዘፈቀደ እንደወጡ አእምሮዋቸው የፈቀደላቸውን
ያለምንም ዕቅድ ገዝተው ሲጠቀሙእናያለን፡፡
በአጠቃላይ
ስለ ንግድ ምልክት ስናነሳ ሰወች ችሎታውን ምቾቱን ጥራቱን ዋጋውንና ዲዛይኑንወዘተ በመገምገም የየራሳቸው የሚሉት የንግድ ምልክት
ሊኖራቸው ይገባል፡፡በአሁኑ ዘመን ይህነገር በብዛት እየተለመደ የመጣ ነው፡፡ለምሳሌ ናይክ አዲዳስ ቲምርላንድ ጫማና ሌሎች ነገሮችን
ማየት እንችላለን፡፡እነዚህን አይነት የንግድ ምልክቶችበብዛት ሠዎች ይጠቀሟቸዋል፡፡
No comments:
Post a Comment