Monday, May 30, 2016

Social factors of Ethiopian Advertising


        A successful business hinges on both an effective marketing plan and product quality. However, there are many market forces that play a part in how well the company's product is accepted by consumers. A market's social forces are incredibly important in deciding what gets purchased. Companies who completely disregard the social norms of a group of people when marketing to them aren't successful in business. Understanding the more important social factors in your market help inform your business decisions on what to make and how to sell it.

        Marketing and product development must be in tune with the social standards that the different groups in your market possess. A consumer won't normally buy a product with which he doesn't identify or feel as though someone like him could use. Important ethnic and cultural factors that define a company's market opportunities include religion, ethnic background, and language and gender roles.

          Ethiopia cultural values typically include the ability to be self-sufficient, success for hard work and social equality. In turn, this affects the products that are offered and the way those products are packaged. Interest in popular diets that stressed lower carbohydrate intake resulted in low-carb product packaging for snack food products such as Doritos.

          Another area of social interest is environmental protection; this has led to any number of products marketed as "environmentally friendly" or "green." Even where one cultural group predominates, minority groups in the area might create a niche market strong enough for a business to thrive. Another factor that can impact a consumer's buying decisions is the amount of leisure time that person has or, instead, how busy her work schedule is.

         A person with more leisure time will be able to focus more on personal interests and will purchase more items that don't necessarily have great practical purpose, such as music recordings or games. People with busier work schedules tend to favor products that help them take care of their needs quicker, such as microwaves or cell phones.

Ethiopian advertisement & cultures

      Advertising shapes our everyday worlds. It plays upon powerful emotions. But the industry itself is far more complex than many people might assume. Through an innovative mix of business strategy and cultural theory, this provides a behind the scenes analysis between advertising and larger cultural forces, as well as looks into the workings of agencies themselves. 

        Advertisements Endeavor to capture real life? How do advertising agencies think of their audience: the consumer and their corporate client? What issues do agencies have to consider when using an advertisement in a range of different countries? What specific methods are used to persuade us not only to buy but to remain loyal to a product? How do advertisers fan consumer desire? An incisive understanding of human behavior is at the core of all these questions and is what unites advertisers and anthropologists in their work.

           While this link may come as a surprise to those who consider the former to be firmly rooted in commerce and the latter in culture, this book clearly shows that these two fields share a remarkable number of convergences.

 From constructing  that appeals to two very different Western audiences, to tracking advertising changes in the post World War II period, to considering how people can be influenced by language and symbols, Advertising Cultures is an indispensable guide to the production of images and to consumer behavior for practitioners and students alike. Advertising Cultures 

The Disadvantages of Radio Advertising

When it comes to radio, there are two times that just bout everyone is tuned it, the morning and evening commute. These are the two times that you will see the most turn around for your radio ad. However, there are only so many spots to go around, and you can end up paying a hefty price to land one on a well listened to station.
   It is no secret that just about everyone changes the station when the commercial begin. There are so many other stations that are still playing music that it can be very difficult to get people to stay tuned in long enough to hear your advertisement. This is easily one of the biggest downfalls of radio advertising.
Not all products and services are suited for radio advertisements. If you are trying to sell your new shoe designs, it can be very difficult to do so without a visual representation, which is completely impossible with radio.
Important Facts About Radio Advertising

  • Radio is considered the only true mobile medium for advertising.
  • From 1922 to 1971 you could not listen to the radio in the United Kingdom with a radio license.
  • James Clark Maxwell predicted the development and use of radio in the late 1800’s.
  • Radio was originally called wireless telegraphy.

  • .

    Disadvantages Of Alcohol & its Effects


          Substance abuse is characterized by a pattern of use that causes significant impairment or distress, in addition to any one of these additional diagnostic criteria: using substances in situations where it endangers the user; a failure to fulfill major obligations at work, school or home; having multiple drug-related legal problems; or continuing to use substances regardless of the problems it causes in the user's life. The different types of substance abuse have various features depending on the type of drug abused.

              Stimulants include illegal drugs such as cocaine and methamphetamine, as well as legal substances such as nicotine, caffeine and over-the-counter stimulants. According to Darryl S. Inaba and William E. Cohen, authors of "Uppers, Downers, All-Arounders: Physical and Mental Effects of Psychoactive Drugs," stimulant use causes the release of the neurotransmitters dopamine and norepinephrine, stimulating the brain's reward and pleasure center. This stimulation reinforces the drugs' abuse, as users attempt to feel good through increases of dopamine and norepinephrine and to avoid the "crash," medically known as dysphoria, that occurs after stimulant use depletes the levels of these neurotransmitters in the brain. Abuse of stimulants depletes energy and creates intense drug cravings and withdrawal symptoms.

           Alcohol affects every organ in the body, and it is the oldest and most widely used psychoactive substance, notes the National Institute on Drug Abuse. Alcohol abuse includes binge drinking and other problematic patterns of drinking which fall short of addiction but meet the criteria for abuse. Alcohol abuse is linked to increases in aggression, impaired judgment, diminished inhibitions, mood problems such as depression and anxiety, health problems, sexual dysfunction and relationship problems. Alcohol abuse differs from alcoholism primarily in the lack of withdrawal symptoms when an alcohol abuser stops drinking. However, alcohol abuse creates significant distress or impairment in the abuser's life.

              In generall Alcohol causes a wide range of damaging digestive system effects, including acid reflux, liver cirrhosis and inflammation of the stomach and pancreas. Sixty percent of cases of pancreatitis result from excessive alcohol intake, reports the Substance Abuse and Mental Health Services Administration. Liver damage is common with use of heroin, inhalants, anabolic steroids and alcohol. Cocaine abuse can lead to painful gastric ulcers and damaging reductions in blood flow to the intestines due to powerful blood vessel constriction. Nausea and vomiting often occurs shortly after drug use, and is a symptom of heroin and prescription drug withdrawal.

    Friday, May 27, 2016

    The advantages and disadvantages of billboards advertisement

          
    Billboards are the primary forms of outdoor advertising in many rural areas and also urban areas. Businesses often look to find new ways to advertise and promote their products and services. Effective advertising methods vary among different types of businesses and industries, so there is not just one right way. To find out if billboard advertising is the right for your businesses.
              Advantages of billboard advertisement; since billboards are generally placed along highways and busy streets you will be guaranteed that people will see your advertising. Many people travel l the same route repeatedly. Such as with their commute to work each day. This means that the people will see the billboards regularly which make it more likely to stick in their minds. You feel it the most impacts and influences.





              Disadvantages of billboard advertisement; according to marketing scoop on average. A person will see the billboard for about two to three seconds . This means that you will need to keep the messages short and to the points. Billboards do better when they focus more on images than texts or words. And also billboards are often seen peoples on driving and taxi travelers. Since they are in motion. It makes it difficult for them to read. Therefore any text written on the billboards must be bold and large enough for them to read easily. Starting small businesses is a challenging on creating quality services and products that will add values to the lives of their target costumers.

               In general billboard advertising less conducive to businesses that frequently change their advertising campaigns on a weekly or monthly basis. Billboard advertising works better for over all the businesses and the brands that advertising than it does for temporarily special supplies and sales.    

    Wednesday, May 25, 2016

    Influencing of Females or Women & Ethiopian Advertisement


          

     First of all advertisement plays a significant role in the economic, social and political development of the country by influencing the activities of the public’s in commodities exchange and trading activities. It also makes significance contributions to establishing health market relations ship competition in the market environment.

          It also consists of the rights, rules and regulations that may harm the rights, duties and interests of the peoples, company’s, institutions, enterprises and the impacts of the image of the country. It is necessary to clearly define the rights, duties and obligations of advertising agents all Ethiopian advertising profetionalists are looks females as inferior than male in that political, social and economical aspects and that all activities that females are less participants.

            The females do not permit to show their bodies in the media that are un ethical behaviors and dressing styles. This types of styles are not peculate the customers because the customers watch the media timely and daily to get information and also to get strength and weakness of the cultures, believes, values, norms this all are related to the society. If the females are show their body in the advertisement the customers think that sexual harassments. In Ethiopian cultures, norms, values, believes and in society this types of actions are not habitual.

              In 21 century all advertisements are shown in the European styles because of the intercultural exchanges and modernizations are also discriminate or extinct the domestic or indigenous cultures, values, norms, religious, economics, politics and social aspects. we all fight against un ethical, un usual types or styles of dressing, un religious aspects and so on. we Ethiopians have our own cultures, believes, languages, norms, values, and we are the owners of economical, resources, social relations ship and our own political aspects. we are rich in resource, raw materials and all things.

    Monday, May 23, 2016

    Ethiopian Advertising & Alcohol drinking

              
                   In our cultures, norms, believes & values families as well as parents didn't like to watch any advertising of alcoholic drinking in television. Alcoholic advertising & marketing have a negative significant impacts on the youth, young, adult while in decision to drinking. In many factors may influenced or forced to encourage the under age person's drinking with them are friends, peers, parents, families & the media that the reason to believe the alcoholic advertising plays a great role.      

             Alcohol adverting controls the mind of families, friends, parents, communties,and peers have a large factors or impacts on the youth or young decision to drink. As we know real & clear alcoholic advertising & marketing shows that have also a signficant effect by influencing or forcing youthes, friends, peers, youngs & adults changes their behavior or control the minds of the people to fail in addictions. 
                  
              The alcoholic advertising expectations & attitudes or helping to create An environment that promotes under age drinking. Those peoples who watch or viewed more television programs containing alcoholic commercials more or less to drink beer, wine & liquor or to drink two or more on at one occasions during the month.
            
               Alcoholic advertising that are beers, wine & liquor cocessions at sports or music events or during a festival time to annouce jo predicted frenpuecy of drinking. This all are to encourage school marchandise at ownerships of associated with increased likelihood of having interesting to drinking. In generally i concluded that greatet exposure to alcoholic adveritising contributes to an increase in drinking among that teenage or underage youth, adult & young specifically fo additional advertising a young person saw that spent their moneys alcoholic drinkingan

    Friday, May 20, 2016

    Public Relations & Its History


         most peoples consider the communications of the publicity, society, community, etc. In the past few years ago there were an interest of people to communicate each other . Public relations communication have been increased the interests or feelings of the people to time to time. In the history of public relations of conference & growth based on research & development of technological advancements around all over the world.
             
               Public relations are practiced in many different ways. So where & when did public relations start? First public relations are like events, actions, processes or any activities that are related to the public s. Public relations communicating, negotiating, propaganda & promoting satisfied the diplomacy of the countries. 
                  
            Secondly when the public relations appeared in several ways public relations to appeared in the early public relations experience were communicating & living together , hunting together, growing crops & also living to with the sharing ideas & information. Public relations developed through time to time because of the behavioral change the developmental of technology. Public relations helps to the public s to develop the incomes & growth rates of the country & maintain mutual understanding. But also create awareness about the public .
                 
            Most of the people have negative image because they are look for the public relations as propaganda . Actually public relations works all over the world without rules & regulations . The peoples of public relations practitioners work their job without training & educations, experience, performance. Public relations are the back bone of all other flied.
             
               As we deal with the name relations means the relationship between human beings & its contact or creating maintain mutual understanding etc. In general public relations the back bone of all the country or & all over the world . 

    Wednesday, May 18, 2016

               
         የ"Axe" ማስታወቂያ ይዘት በኢትዮጵያ
     የ"axe" ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ሲተዋወቅ የጎደለው ነገር ምንድን ነው? በመጀመሪያ የማስታወቂያውን አቀራረብ ስንመለከት አንድ ወንድ ሲደመር አንድ "axe" ዶድራንት የምናገኘው አሉታዊ የሆነ ውጤት ማለትም አንድ ወንድና ሁለት ሴቶችን እናገኛለን። 
            
              ይህ ደግሞ የሴቶችን ከወንዶች ያላቸውን የእኩልነት መብትና ተገዥነታቸው ለወንዶች እንደሆኑ በግልፅ ያሳያል። ወንዶች ይህን ዶድራንት ሲጠቀሙ አበባ እንደምትቀዋ ንብ ተሰብስበው መጠው ወንዱን ሲከቡት ይስተዋላል። ይህ ማለት በዋናነት ማስታወቂያው ሲሰራ ምርቱ ለወንዶች ብቻ የሚያገለግል ሆኖ የቀረበና በአብዛኛው ለወጣት ወንዶች ብቻ የሚያገለግል ምርት እንደሆነ በግልፅ ያሳያል።
           
            ይህ አይነቱ የማስታወቂያ አቀራረብ ዘዴ ምርትን ወይም አገልግሎትን ለመሸጥ ሳይሆን ዝም ብሎ ብቻ ምርቱ ለገቢያ መቅረቡን ብቻ የሚያሳይ ነው። በዚህ ማስታወቂያ ሴቶችን የተጠቀሙባቸው እንደ ምርት አስተዋዋቂ ሳይሆን ለፆታዊ ስሜት ያላቸውን ድክመት የሚያሳይ ነው። ሴቶች በአጠቃላይ የ"axe"ን ዶድራንት የመግዛት አላማ አይኖራቸውም ምክኒያቱም ይህ ማስታወቂያ የሴቶችን ገላ ወይም ማንነት በምርቱ ወይም በአገልግሎቱ የመቀየርና ሴቶችን እንደ ቁሳቁስ የመቁጠር አላማ አለው።

              ማስታወቂያ ሲቀርብ በዋናነት የህብረተሰቡን ማንነት ባህል፣ቋንቋ፣አለባበስና ሌሎች ከህብረተሰቡ ጋር ተዛማጅ የሆኑማለም ሀይማኖታዊና ታሪካዊ ሂደቶች ላይ ተዛማጅነት ያለው ነገር ቢሆን ይመረጣል። ይህ ማስታወቂያ ከምስሉ በተጨማሪ ምንም አይነት የድምፅ ቅንብር የለውም። ይህ ማለት ያልተማረ ወይም ሌሎች ሰዎች ሊረዱት አይችሉም። በተጨማሪም ህብረተሰቡ በምርቱ ላይ ያለው ግንዛቤ አነስተኛ ይሆናል። ማስታወቂያው በአጠቃላይ የሴቶችን የፆታ ፍላጎት በስሜታዊነትና ባለማስታዋል እንደሆነ የሚያሳይ ነው ።

    Monday, May 16, 2016

    ቴሌቨዥን ማስታዎቂያዎች ና ድብቅ ምስሎች


        በቴሌቨዥን የምንመለከታቸው ማስታዎቂያዎች በአብዛኛው ጊዜ የሚኬርቡበት ሁኔታ በጣም ዝቅ ያለና የተመልካችን ስሜት መቆጣጠር የችሰችል ነው። አንዳንዶቹ በድብቅ እንደ ሬዲዮ ድምፅ ብቻ ሰምተን ያለምንም ምስል ሲተዋወቁ እንመለከታለን ይህ ዋናው ችግሩ ነው። ሌላው የቴሌቪዥን ችግር ደግሞ የጊዜ ቆይታውና የአተር ሰአቱ አመቺ አለመሆኑ ነው ።
           የቴሌቪዥን ማስታዎቂያዎች በደንብ ቢሰራባቸ ህብረተሰቡን ወይም ደንበኛን በቀላሉ የማሳመን ብቃት አላቸው ይህ የሆነበት ምክኒያት በምስል የተደገፈና በቀላሉ አስተዋዋቂው ከሚናገረው ቃላት በላይ  የምስሉ አሳማኝነት ከመጠን በላይ ነው። ማስታዎቂያዎች አብዛኛውን ጊዜ ሲተዋወቁ ለሬዲዮና ለቴሌቪዥን ተብሎ ስለማይዘጋጁ ለአድማጭ ወይም ለተመልካች ብዥታን ሲፈጥሩ ይስተዋለወል።
            ሰዎችን ማሳመንና ምርትን ወይም አገልግሎት በአጭር ሰአት ለመሸጥ ከተፈለገ ማስታዎቂያችንን የምናስተላልፍበት መንገድ መለየት አለበት ምክኒያቱም መገናኛ ለሰው ልጅ ትልቅ ሀይለ አለው በሬዲዮ የሚተላለፉ ማስታዎቂያዎች ምስል አልባ ስለሆኑ ከፍተኛ አሳማኝ ቃላትን እንጠቀማለን ማስታወቂያን በአብዛኛው በአንድ በሁለትና ከዚያ በላይ ቤሆኑ ሰዎች ይቀርባል ።
           ሌላው ደግሞ የቴሌቪዥን ማስታወቂያ ነው ይህ ማስታዎቂያ በምስልና በድምጽ እየተቀነባበረ ስለሆነ ሰዎችንየማሳመን ሀይል አለው። ምስሉ ለሰዎች የሚፈጥረው እውቅና የአሰራር ሂደቱና ማስጠንቀቂያ የሆኑ ነገሮች በግልጽ ይታያሉ የምርቱ ወይም የአገልግሎት ጠቀሜታና ጉዳት በግልጽ ይታያሉ። በአጠቃላይ የምናስተዋውቀውን ማስታወቂያ በምንና እንዴት እንደምናስተዋውቅ ማወቅ ይኖርብናል ማለት ነው።

    Friday, May 13, 2016

    ማራብያ ማሽን ኣፍ አውጥቶ ሲናገር ቢሰሙ ምን ይሰማዎታል ?

                       
                በአገራችን ኢትዮጰያ  ከሚነገሩ ማስታወቅያዎች መካከል አብዛኛዎቹ በርካታ ችግሮችና ን ጉድለቶችን ምሉእ አስመስለው ያቀርቡታል። ማስታወቅያ ሲተላለፍ ከእውነታው ፍፁም የራቀና ምርቱን ወይም አገልግሎቱን የጥራት ደረጃ   በጣም አብዝቶ በግነትና በተጨባጭ ባልሆነ መንገድ ሲተላለፍ ይስተዋላል።
              ማስታዋቀያ ለማይናገር ግውዝ ነገረ እንደሚናገር ኣድርጎ ማስተዋቅያ ሲያሰነግሩ ይሰተዋለሉ።  ለመስሌ :- “double A’’  ወረቐት ወጪ እንደማይቀበል ኣድርጎ  ማራብያ  ማሽኑ እንደሰውየ ሲናገር ይሰተዋለል። ይህ ዓይነት መስተዋቅያ የሰዎችን ወይነም የደንበነቹ የመግዛት ፍላጎት የቀንሳል።
              ለላው ደግሞ  “Vaseline”  ሲተዋወቅ ሁለት ቀጠሎች ቆርጠው  አንደኛውን “Vaseline”   በመቀባት ሁለተኛውን ደግሞ ሳይቀባ ሁለቱንም ፀሃይ ላይ በማስቀመጥ ልዩነቱን ሲናገሩ  ከመጠን በላይ በተጋነነ መልኩ ያስተውቁታል። በሌላ በኩል ደግሞ  የሴቶች ወበት ማሳመርያ ና የፀጉር ቅባቶች ሲተዋወቁ በአንድ ጊዜ  አርጎ ወይም መልካቹ በደቂቃ ተቀይሮ የማስተዋቅያው ግነት ከመጠን በላይ ሁኖ እንመለክተዋለን። ይህ ዓይነት ማስተዋቅያ እጅግ በጣም  ከመጠን በላይ ሁኖ የተጋነነ ማስተዋቅያ ነው።

               በአጠቃለይ ማሰተዋቅያ ሲነገር የሚመለተከው አካላት በየት አከባቢ ለማን እንደሚተዋወቅ እና ሌሎች የማስተዋቅያ ህጎችን ና ደንቦችን በማስታወቅያ ወስጥ ማካተት ይነሩብናል። የምንሳተላለፈው መልእክት በያንስ ለሰዎች ውክልና የሚፈጥር መሆን መቻል አለበት። ማሰታወቅያ በመሰረታዊነት እነዚ ነጎሮች ማሟላት አለበት። 1. የማሰታወቅያው ዓላማ  2. ተመልካች አካላትን ማንነት 3. ምርቱን ወይም አገልግሎትን ስንሽጥ የሚንጠቀመው የንግድ ምልክት  4. በተጨማሪ የሚንሰጣቸው ጥቅማጥቅሞች 5.የማስተዋቅያው አቀራረብ ና ማራኪነት 6.ማስታወቅያው ስናስነግር ወይም ስናስተዋውቅ ምን ዓይነት የፈጠራ ወጤታቹ ተጠቅመናል የሚሉትን ማካተት አለበት።

    Tuesday, May 10, 2016

    አዝናኝና አስቅኝ የቴሌቨዥን ማስታወቅያ

           አዝናኝና አስቅኝ የቴሌቨዥን ማስታወቅያ
           ማስታወቅያ በቴሌቨዥን ስናስነግር አብዛኛውን ግዜ በእጃችን የማይዳሰሰው ፣በምላሳችን የማንቀምሰው  እንደሚቀመስና እንደሚዳሰሰ አድርገው በቴሌቨዥን ሲተዋወቅ እንመለከታለን ።ይህ የማስታወቅያን ግነት ያመለክታል። ለምሳዔ የዱቄት ሳሙና ሲተዋወቅ ቀጥታ ቃሉን ከእንግሊዘኛ ከመውሰድ “ኦሞ” የሚለውን በመጠቀም ሲሆን ልክ በምላሳችን እንደሚቀመስ አስመስለው ያቀርቡታል ።
             ሌላው ደግሞ አስቂኝ የሆነ በምንም የማይገናኝ ማስታወቅያ ሲነገር ይሰተዋላል። ለምሳሌ በታለቁ የአበሐይ ህዳሴ ግድብ ላይ በ8100A ላይ የገቢ ማሰባሰብያ  ማስታወቅያ ሲሰራ በረከት ስለ ግድቡ ሲያስተዋውቅ ምግብ እየበላ ነው። ይህ ዓይነት መስታወቅያ ደግሞ ሰዎችን በማስተዋወቅያው ግምት ከመስጠት ይልቅ እንደ ቀልድና አስቅኝ እንዲመለከቱት ያደርጋቸዋል።
               ከላይ የተመለከትናቸው ችግሮች በብዛት የሚከሰቱት  የማስታወቅያ ባለ ሙያ ነንለሚሉት ትልልቅን አዋቂ በሆኑ ሰዎች መካከል ነው። እነዚህሰዎች ምንም እንኳን በማስታወቅያ ስራን በርካታ ግዜ ቢቆዩም ያለ ምንም ሙያዊ ስልጠናና  ልምድ የላቸውም ። ይህም የማስታወቅያ ዓይነት ተጠቃሚውን ከአምራቹ ጋራ እያራራቃቸው ይገኛል።
                 ይህ ማስታወቅያ  በሕብረተሰቡ ላይ  ያለው ተፅእኖ በርካታ  ነው። ከነዚህ መካከል ሰዎች ወይም ደንበኞች  ለማስታወቅያው  ያለውን ታማኝነትና ተጨባጭነት ያሳጣል።ባህልንና እውነታን እና ሌሎች ነገሮችን ስለምያሳጣን  ለሚነገረው ማስታወቅያን ትኩረት እንዲሰጥ ያደርገናል። በአጠቃላይ የማስታወቅያ ስርዓት ጉድለቶች ለበርካታ ችግሮች ይጥላል። ይህም ችግር የሚከሰተው በሕብረተሰቡና በአምራች  ድርጅት መካከል ይሆናል።       


    Monday, May 9, 2016

    ማስታወቅያ በሀገርኛ ቛንቛ



    ማስታወቅያ በሀገርኛ ቛንቛ
         ማሰታወቅያ ስናስነግር አብዛኛው ግዜ ከውጭ ሃገር በወርስናቸው ቃላትና  በትላልቅ ሰዎች እነስተዋውቃለን ። እነዚህ ስዎች እነዚህ ችግሮች የሚከሰቱት በማስተወቅያ ሰሌዳና  መልእክትን የምናስተላልፍባቸው  ባነሮችና ፖስተሮች ላይ ከፍተኛ የቛን ቛ አጠቃቀም ችግር አለ።
          ማስታወቅያ  አብዛኛውን ግዜ ባህልን፣ቛንቛንና  ማንነትን  ጠብቆ አይቀርብም ። ባህልና ቛንቛ ከመጠበቅ ይልቅ  ባህልን ከባህል ወይም ቛንቛን ከቛንቛ በማዋህድ ማስታወቅያ ግልፅ ያልሆነ ውስብስብ ሁኖ ይቀርባል።  ይህም የሰዎችን የማንነት  የባህል የቛንቛና ሌሎች የማንነት ስሜትን ያሳጣል።
         ይህ ዓይነቱ ማስታወቅያ በብዛት ሲከናወን የሚስተዋለው ባለባበስና በቛንቛ አጠቃቀም ዙርያ ነው ። አለባበስ የምንለው ከባህል ወጣ ብሎ ሴቶች የተገላለጠ ልብስ ማለት ስሜትን የሚቀሰቅስ  ዓይነት አለባበስ  በማስታወቅያ ሕግና ደንብ  እንዲሁም በሕብረተሰቡ ዘንድ ተቀባይነትን ያሳጣል ።
           ሌላው የቛንቛ አጠቃቀም በማስታወቅያ ስራ ውስጥ እንዴት ይከናወናል የሚለው ሲሆን ቛንቛ አብዛኛውን ግዜ ሰዎችን የማግባባትና ግኙኝነትን የመፍጠር  ትልቅ ሃይል አለው። ስለዚህ የራስ የሆነ ቛንቛ በመጠቀም ምርትንና አገልግሎትን ማሰተዋወቅ ይቻላል።

    Sunday, May 8, 2016

    የማስታወቂያ ስርዓት

                
           የማስታወቂያ ሰርአት በኢትዮጵያ አብዛኛው ጊዜ የሚደመጡት የማስታወቂያን ስርዓት እና ደንብ ባልጠበቀ መንገድ በማስታወቂያ ተናጋሪው እና አስነጋሬው እንዲያመች ሆኖ የተዘጋጀ ነው።ማስታወቂያ ከጥንት ጀምሮ በዘፈቀደ የተነገረ ምርትና አገልግሎትሲያስተዋውቁበት ቆይቷል።

      በዚህ ማስታወቂያ ዘርፍ ህግና ደንብ ተቀርፆለት በስርዓት የተዘጋጀ አይደለም ።የማስታወቂያ ባለሙያዎች በኢትዮጵያ አብዛኞውን ጊዜ ዝምብለው ያለምንም ህግና ደንብ በመሠላቸው መንገድ አስቀድመው አቀነባብረው ሲያቀርቡ ይስተዋላሉ ። 
        
     አሁን አሁን ግን ከጊዜ እናከስልጣኔ አንፃር ማስታወቂያ ዘመን ጠብቆ እድገቱ ብዙ ባይባልም ከበፊቱ የተሻለ ነው።    የማስታወቂያ በለሙያወች ፦የኢትዮጵያ የማስታወቂያ በለሙያወች አብዛኛውን ጊዜ በቂ የሆነ ትምህርታዊና ሙያዊ ስልጠና ስለማይሰጣቸው ማስታወቂያን በስርዓቱ አያዘጋጁም። እንዚህ በለሙያዎች እንደሌሎች ማህበራት ለምሳሌ ፦የጋዜጠኛ ፣የሲቢክናየመምህራን ማህበራት አንደሚባሉ የማስታወቂያ ማህበራት የሚባል የለም ።ይህም አንዱ የድክመት ማሳያ ነው።

         እነዚህ ከላይ የተመለከትናቸው ማስታወቂያ ችግሮች ጎልተው የሚታዪት በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻነው ።ማስታወቂያ በብዙሀንና በማህበራዊ ድረገጾች መተላለፍ ከጀመረበት ዘመን አንስቶ አሁን ከደረስንበት አለም ያለው የማስታወቂያ አሰራር በዘልማድ በሃላቀርነት እየቀረበ ይገኛል ።አሁን ግን ማስታወቂያወች እየተተቹ ስለሆነ ከበፊቱ የተሻለ አቀራረብና ስርዓት ባላቸው መልኩ የቀረበ ነው።

    መስታቂያና የማስታወቂያ ሠሌዳ


                

         አብዛኛውን ጌዜ ይህ አይነቱ ማስታወቂያ የስራ ቅጥር ማመልከቻ እና ጫራታን የተመለከተ የማስታወቂያ አይነት ሲሆን አብዛኛን ጌዜ ህግና ደንቡን ያላሟሉ ማህተምና ከየትኛውም መስሪያ ቤት ወይም የድርጅት አካል መሆኑን በግልፅ አይገልጽም።

        ይህ አይነቱ ማስታወቂያ በብዛት ያለምንም ህግና ደንብ በዘልማድ ማነኛውም አካል መልክቱን፡፣ምርቱን ወይም አገልግሎትን በጶስት ካርድ ወይም በሌላ መልኩ የሚስተዋወቁበት መንገድ መልኩ የሚስተዋውበት መንገድ ነው።

         ማሰታቂው በብዛት በብዛት ማስታቂውን የሚመለከው አካል በቀጥታ በንባብ አንብቦ የሚረዳው ሰለሆነ በግልፅና በተገቢው የቋንቋና የቃላት አጠቃቀም እና አመሰራረት ሂደት የለውም።በመሆኑም ለማህበረሰቡ ተገቢውን መልክት አያስተላልፍም።


        በአጠቃላይ ሠሌዳ ላይ የሚለጠፉት ማስታወቂያወች በህጉና በደንቡ መሠረት የማስታወቂያን ባህርያት ያማሉ መሆን አለባቸው መልክቱም ግልፅ እና እጭር መሆን አለበት።

    የሰዎች የንግድ ምልክትን እንዴት ይጠቀማሉ?



    የንግድ ምልክትን የሚጠቀሙ ደንበኞች ምንም አይነት እውቀት የላቸውም፡፡አንዳንድ
    ሰወች በጓደኛ ወይም በዘመድአዝማድ ሲገዙ በማየት ብቻ ቀጥታ ወደ ገበያ በመሄድ ይገዛሉ፡፡ሌሎች ስለ ንግድ ምልክት ምንም አይነት እውቀት የላቸውም፡፡

    የንግድ ምልክት ተጠቃሚዎች የምንላቸው ደግሞ በአንድ የንግድ ምልክት ላይ ተመስርተው አይዘልቁም፡፡ ሌላ አዲስ ወይም በውጭ ሰውተመስርተው ወደሌላ የንግድ ምልክት ሲዘዋወሩይስተዋላሉ፡፡ይህም ሲባል ለአምራች ክፍሉ ያለውንእምነት እና የዋጋ ዝቅጠትን ያስከትልበታል፡፡

    የንግድ ምልክት የማይጠቀሙ ሠዎች ደግሞ ምንም አይነት ሥለ ምርቱ ወይም አገለግሎበቂ ግንዛቤ የላቸውም፡፡እነዚህ ሰዎች ምንምአይነት ስለ ንግድ ምልክት ግድ የሌላቸው ሠዎች ናቸው፡፡ምርቱ ወይም አገልግሎቱታዋቂ ይሁንምአይሁንም በዘፈቀደ እንደወጡ አእምሮዋቸው የፈቀደላቸውን ያለምንም ዕቅድ ገዝተው ሲጠቀሙእናያለን፡፡


    በአጠቃላይ ስለ ንግድ ምልክት ስናነሳ ሰወች ችሎታውን ምቾቱን ጥራቱን ዋጋውንና ዲዛይኑንወዘተ በመገምገም የየራሳቸው የሚሉት የንግድ ምልክት ሊኖራቸው ይገባል፡፡በአሁኑ ዘመን ይህነገር በብዛት እየተለመደ የመጣ ነው፡፡ለምሳሌ ናይክ አዲዳስ ቲምርላንድ ጫማና ሌሎች ነገሮችን ማየት እንችላለን፡፡እነዚህን አይነት የንግድ ምልክቶችበብዛት ሠዎች ይጠቀሟቸዋል፡፡

    ማስታወቂያ በባህላዊ መንገድ

              
       ማስታወቂያ  በባህላዊ መንገድ  ሲተዋወቅ የማህበረሰቡን ባህል መሰረት አድርጎ ነወ  ። ሗላቀር በሆነ  መንገድ ያለምንም  የዘመናዊ  መገናኛ  መሳሪያዎችን ሳይጠቀም በቀጥታ በፈረስና በበቅሎ  በየተጠቃሚዎች በር ለበር በማስተዋወቅ ምርትና አገልግሎትን ሲለዋወጡ ነበር ።

      ማስታወቂያ በፈረስና በበቅሎ  በቀጥታ  ከድርጅቱ  ወይም  ካምራቹ ምርትና አገለግሎትን በመውሰድ ለተገልጋዩ ወይም  ለተጠቃሚው  ህብረተሰብ በቃላት  ድርደራ ብቻ በመሸጥ ተጠቃሚዎች ን ወይም ደንበኞችን ካምራች እና ከአገልግሎት ሰጪ አካላት ጋር በማስተሳሰር  ትልቅ አስተዋጽኦ  እንደነበራቸው  በሁሉም ማህበረሰብ ዘንድ የሚታወስ ነው ።

        በዚያን ጊዜ የነበረው  የማስታወቂያ  ስርአት  በጣም  አስቸጋሪና አሰልቺ  ከመሆኑ የተነሳ  ምርትና አገልግሎትን ለተጠቃሚ ወይም  ለተገልጋዩ  ለማሳወቅም ይሁን ባሉበት አገለግሎት  ለመስጠት በጣም  አድካሚ ነበረ  ። ምክንያቱም ለብዙ ተጠቀሚዎች ምርትና አገለግሎትን ይጠቀሙ ዘንድ  የማሳወቂያው ዘዴ እጅግ ሗላ ቀር ከመሆኑ  የተነሳ ረጅም ጊዜንና ጉልበትን  የሚጠይቅ ነበር ። ነገር ግን አሁን  ባለንበት ዘመን በሀገራችን የተለያዩ ክፈሎች ምርትናአገለግሎትን ለተጠቃሚዎች በቀላሉ ለማድረስ ያን ያህል ከባድ አይደለም  ። ይህ የሆነበት ምክንያት አሁን ላይ ብዙ የመገናኛ  አውታሮች መኖራቸው ነው ።


        ከላይ ያነሳሁአቸውን ሀሳቦች ተንተርሼ ከባህላዊ መንገድ  ይልቅ በዘመናዊ መንገድ ምርትና አገልግሎትን ለተጠቃሚዎች ለማሳወቅ እጅግ ጠቃሚውና ትርፋማ የሚያደረገው ዘመናዊ የመገናኛ ዘዴዎችን ተጠቅመን መስራት ስንችል  ነው የሚል  አመለካከት አለኝ ። እናም እንደ  መፍትሔ ላነሳው  የምፈልገው ነገር ማንኛውም አገልግሎት  ሰጪ አካላት ምርትና አገለግሎቱን ለተጠቃሚዎች በቀላሉ ለማሳወቅ ዘመናዊ የማስታወቂያ ዘዴዎችን መጠቀም ቢችል የተሻለ ነው የሚል እምነት  አለኝ  ።

    ማስታወቂያ በህብረተሰቡ ዙሪያ

                 
    ማስታወቂያማለት ምርትና አገልግሎትን ማስተዋወቅ ነው። ይህም ማስታወቂያ በህብረተሰቡ ዘንድ ያለውን እውቅና በጥቂቱ እገልፃለሁ ።

      ማስታወቂያ በህብረተሰቡ ዙሪያ ያለው እውቅና አብዛኛው የሕብረተሰባችን ክፍል ያልተማረና ስለ ማስታወቂያ በቂ ግንዘቤ ስለሌለው ማስታወቂያውን የሚሠማውም ሆነ የሚያቀርበው ክፍል ስለ ማስታወቂያ  በቂ የሆነ እውቀት የለውም ።ማስታወቂያውን የሚሰማው ህብረተሰብ ማስታወቂያ በሚሰማበት ጊዜ ሞንም አይነት ትችት እና ግምገማ ደካማና ጠንካራ ጎን ብሎ ለይቶ ስለማይገነዘቡት ማስታወቂያውን የተናገረውን ሰው መሰረት አድረገው ምርትናአገልግሎት ሲጠቀሙ ይስተዋላሉ ።ማስታወቂያ ተናጋሪው ታዋቂ  ከሆነ የምርቱ ወይም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይጨምራል ።የማይታወቅ ከሆነ ደግሞ በአንፃሩ ይቀንሳል።

      ማስታወቂያን የሚያቀርበው ሞርቱናአገልግሎቱን የሚስተዋወቀው ያለ ምንም ህግና ደንብ ና በዘልማድ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተላለፈ ከዚህ ደርሷል ።አሁን ባለንበት ዘመን ግን ብዙም ባይባልም የተሻለ የማስታወቂያ እውቀትና ግንዘቤ አለው ።
         

     በአጠቃላይ ማስታወቂያው በህብረተሰቡ ዘንድ ያለው ግንዘቤ እና እውቀት ከላይ የቀረበውን ይመስላል ። በአሁኑ ዘመን ምርትና አገልግሎት ለለማስዋወቅ ማስታወቂያ የግድ ነው።

    የማስታወቂያ መተላለፊያ መንገዶች

             
           የማስታቂያ መተላለፊያ መንዶቾ በርካታ ናቸው ከነዚህም  መካከል  የልደትካርድ፣ የሠርግካርድ፣ፖስተሮች
    የማስታወቂያ  ሠሌዳዎች ፣በኢንተርኔት ፣በሬድዮ፣በተሌቨዥን ወዘተ ይተላለፋል ።ከእነዚህ ከላይከዘረዘርናቸው መካከልሁሉምከህብረተሠቡአመችሆኖአይደርስም እነዚህን ዘዴዎች በሁለት አይነት መንገድ ከፍለን ማየት እንችላለን ።እነዚህም የህትመትና የኤሌክትሮኒክስ ማስታወቂያ ብለን እንከፍላቸዎለን።

     የህትመት ማስታወቂያ ፦ይህማስታወቂያ በብዛት ከህብረተሰቡ ጋር በፍጥነት የማይደርስ ሲሆን ያልተማረ ሰው በብዛት ሊጠቀምበት አይችልም ። ይህማስታወቂያ ጊዜ ፣ጉልበትንና ሐብትን ያባክናል ።ከነዚህም መካከል እነደምሣሌ የሚሆነን በራሬወረቀት ፣መፅሔት፣ ጋዜጣና የመሣሠሉትን መጥቀስ ይቻላል ።
      
      የኤሌክትሮኒክስ ማስታወቂያ ፦ይሕ ማስታወቂያ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች በመጠቀም ማስታወቂያን ወይም መልዕክትን የምናስተላልፍበት መንገድ ነው። ኤሌክትሮኒክስ ማስታወቂያ ፈጣንና ቀልጣፋ ስለሆነ ማንኛውም ሠው ሊመለከተው ወይም ሊሠማው የሚችል ነው።ይህም ማስታወቂያ ጊዜን ፣ጉልበትናሐብትን ይቆጥባል።ለምሳሌ ሬድዮ ፣ኢንተርኔት እንደ ምሳሌነት መጥቀስ እንችላለን ።
      

      በአጠቃላይ ከላይ የተመለከትናቸው ጠቀሜታና ጉዳትም አላቸው ለምሳሌ የሕትመት ማስታወቂያ ጊዜን ገንዘብንያባክናል ።ከሕብረተሠቡ ዘንድ በተፈለገው ጊዜ በትክክል አይደርስም ።ኤሌክትሮኒክስ ማስታወቂያ ደግሞ የመሬት አቀማመጥ ፣መሠረታዊ ልማቶች ፣ያልተማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች እና ሌሎች ነገሮች ተፅዕኖ ያሳድሩበታል።